የMicrosoft excel ፋይል እንዴት በPassword እንቆልፋለን?

የMicrosoft excel ፋይል እንዴት በPassword እንቆልፋለን?

በስንት ልፋት የሰራነውን የexcel file ማንኛውም ሰው እየከፈተ edit እንዳያደርግብን ወይም ውስጡ ያለውን መረጃ እንዳያየው ከፈለግን በpassword መቆለፍ እንችላለን። 
ይህን ለማድረግም 

  • ከላይ menu bar ላይ File የሚለውን እንነካለን።
  • ከዛ info

  • Protected Workbook የሚልውን click አድርገን ከከፈትን በኋላ Encrypt with password የሚለውን click አድርገን የምንፈልገውን password እንሰጣለን።

Now it is password protected!!

ከዚህ በተጨማሪ ከሙሉ የexcel file ውስጥ የመረጥነውን sheet ብቻ መርጠን በpassword መቆለፍ ከፈለግን በ2 መንገድ መስራት እንችላለን።

  • ከላይ ባየነው መሰረት Protect Workbook የሚለውን መርጠን protect current sheet ብለን password ከሰጠነው በኋላ save እንዳደርገዋለን።

  • የምንፈልገው sheet ላይ right click አድርገን protect sheet የሚለውን መርጠን  password ከሰጠነው በኋላ save እንዳደርገዋለን።

እዚህ ጋ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ምን አልባት ፓስወርዱን ከረሳነው crack ለማድረግ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ የምንሰጠው ፓስዎርድ የምናስታ።ውሰው መሆን አለበት።

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow